MauveStoat40119
#family
ሰላም ሰዎች ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ... ምክራችሁን እፈልጋለሁ ከእናቴ ጋራ ተጣ ... ለሁ እና 😔 እንዴት አድርጌ ነው እናቴ ስለ እኔ ያላት አመለካከት ማስቀየር የምትችለው ... ይበልጥ ደግሞ እናት የሆናችሁ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል ምክራችሁ ያስፈልገኛል 😒
Mar 05, 202229 engagements
ሰላም ሰዎች ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ... ምክራችሁን እፈልጋለሁ ከእናቴ ጋራ ተጣ ... ለሁ እና 😔 እንዴት አድርጌ ነው እናቴ ስለ እኔ ያላት አመለካከት ማስቀየር የምትችለው ... ይበልጥ ደግሞ እናት የሆናችሁ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል ምክራችሁ ያስፈልገኛል 😒
Mar 05, 2022እኔ እናት ነኝ ግን ከልጄ ጋር ሁሌ የምንስማማው የምታረገውን ሁሉ ትነግረኛለች አብረን እናረጋለን...ሺሻ,sex and twerk
Mar 05, 2022ልጅ ነኝ ልንገርሽ በቃል ለማሳመን አትጣሪ መቼም አይሰሙሽም ደስ የሚላትን ነገር ምንም ቃል ሳታወጪ ስሪላት ስራ ምናምን ሳትናገሪ እና ሳትጠይቅሽ አድርጊላት ምንም ቢሆን እናት ናት አትጨክንም
Mar 05, 2022Eshi amesegnalew sele bego mekrh
Mar 05, 2022ስለሰከርኩ ነው ወይስ ኮሜንቶቹ ሁሉ ቅብዥርዥር አሉብኝ?
Mar 05, 2022Lemasredat memoker mnamn yelebshm esktregaga. Gn eskeza dres miyasdestatn neger kemareg atkotebi. Negeroch mesmer siyzu kefelegsh sle gudayu ltasrejat tchyalesh
Mar 06, 2022Ymiyasfest yalku ymiyasdestat lemalet new
Mar 05, 2022