ፔሬዴ ሲመጣ ከሚባለዉ በላይ ያመኛል ታክሜ መፍትሄዉ መዉለድ ወይም ግንኙነት መጀመር መሆኑን ነግረዉኛል ነገር ግን ከዚህ የተሻለ ሌላ መፍትሄ ካለ ብትነግሩኝ ምክንያቱም አሁን ላይ መዉለድም ግንኙነት መጀመርም አልፈልግም ። አመሰግናለሁ ።
Mar 05, 2022kememtatu sament befit jemeresh sport seri eskemimeta kene deres......simeta demo muket yemisetu lebsochin & ካልሲ tetekemi
Mar 05, 2022