#relationships
ይሄ ጥያቄ ለወንዶች ነዉ ሴት ፍቅረኛችሁ ምን ብታደርግላችሁ ደስ ይላችኋል ? እንድታደርግላችሁ የማትፈልጉትስ ነገር ምንድነዉ ? እንዳትሰለቻቹስ ምን ቢደረግ ትመክራላችሁ ?
Mar 05, 202214 engagements
ይሄ ጥያቄ ለወንዶች ነዉ ሴት ፍቅረኛችሁ ምን ብታደርግላችሁ ደስ ይላችኋል ? እንድታደርግላችሁ የማትፈልጉትስ ነገር ምንድነዉ ? እንዳትሰለቻቹስ ምን ቢደረግ ትመክራላችሁ ?
Mar 05, 2022👉Ezim ezam matel 👉social media lay matenqelqel 👉 Ye birr aqemen terdetagn 👉 ende aqemachin bethon 👉Futur metaseb 👉Andandem esuwam wechi share metaderg
Mar 05, 2022We want our girl to spend more time with us,deep kiss,to do stuff,less control...I mean if you make your man happy he won't won't anywhere...be trustworthy...we don't want our girl to talk about other boys...mention our insecurity ...
Mar 05, 2022ታማኝ አፍቃሪ እና ብዙ ከወንድ ጋር የማትታይ ብትሆን
Mar 05, 2022ከሁሉም በላይ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላት ብትሆን እወዳለሁ ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ሕግ ካከበረች ሙሉ ሰው ስለምትሆን
Mar 06, 2022Zem bela kemetdefetetew bedemb endetseteng ena most importantly endatchekechekeng.
Mar 05, 2022