#beauty
ሰላም ሰዎች ጥርሴ የታችኛዉ በጣም ቢጫ ነዉ እና በቀን ሁለቴ ነዉ የምቦረሸዉ በየ 6 ወሩም ሆስፒታል በመሄድ እታጠበዋለሁ ግን መልሶ በሚያስጠላ መልኩ ቢጫ ይሆንብኛል ለዚህ የምታዉቁት መፍትሄ ካለ እባካችሁ ? ሆስፒታል የኬሚካል እጥበት አለ ብለዉ ነበር በጣም ለማንጣት ይረዳል ግን በሁለት መንገድ ልቀበለዉ አልቻልኩም አንደኛ ጥርሴን በጣም sensitive እንደሚያደርገዉ ነግረዉኛል ሁለተኛ ነገር ደግሞ ከ 3 አመት በኋላ መልሶ ቢጫ ይሆናል ። በአጭሩ ቤት ዉስጥ በሚዘጋጅ ነገርም ሆነ በሌላ ዘላቂ መፍትሄ ካላቹ እባካችሁን ፃፉልኝ ? 🙏
Mar 05, 20225 engagements