Hope_boy60
#personal
ሰላም ሰዎች ከ አዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ መሄድ ፈልጌ ነበር እና ከየት መናህርያ ነው ወደ ድሬደዋ የምሄደው እና ደግሞ ድሬ ደዋ ከተማ ውስጥ አነስተኛ ቤት ኪራይ እስከ ስንት ብር ይገኛል? አመሰግናለሁ!
Mar 05, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች ከ አዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ መሄድ ፈልጌ ነበር እና ከየት መናህርያ ነው ወደ ድሬደዋ የምሄደው እና ደግሞ ድሬ ደዋ ከተማ ውስጥ አነስተኛ ቤት ኪራይ እስከ ስንት ብር ይገኛል? አመሰግናለሁ!
Mar 05, 2022You better take a train ,from lebu
Mar 05, 2022