It really urgent. Where exactly is ቃጥላ ማርያም ቤተክርስቲያን please? AA wst new? Kehone ke semit endet mehed echlalew? Please help me
Mar 05, 2022ቃጥላ ማርያም አዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ሰፈር ይገኛል ወደ እዛ ለመሄድ ከመገናኛ ቀጥታ ሀይገር ባሶችም ታክሲም አለ ቦሌ አራብሳ በሚለዉ በመሳፈር ቃጥላ ጋር አዉርዱኝ ማለት ነዉ ለረዳቱ ከዛ እንደወረዱ ባጃጅ አለ ቤተክርስቲያኑ ድረስ ያደርሳል በእግርም ቅርብ ነዉ ወደዛ ስትሄዱ አስፈላጊዉን የቤተክርስቲያን አለባበስ ያክብሩ ሴት ከሆንሽ ጥፍር ቀለም የፀጉር ቀለም የጥፍር ማጠንከርያ የፀጉርም ሆነ የጥፍር ሂና ተቀብተሽ አትሂጂ ለመጠመቅ ከሆነ ግን ቀለም ካለ ንሰሀ ገብተሽ መጠመቅ ትችያለሽ እና ቅዳሜ እና እሁድ ብዙ ወረፋ ስለሚኖር ከሰኞ እስከ አርብ ባለዉ ቀን መሄድ ይመከራል።
Mar 05, 2022