ምንም ነገር አልሳካ ብሉዋቹ ያውቃል😔 እና አጋጣሚ ነው ወይስ እድለቢስነት ነው እስኪ አልፌበታለው ብላቹ ምታስቡ ሰዎች መላ በሉኝ🙏
Mar 05, 2022ከኔ ውጪ እንደዚ አይነት ነገር ገጥሞት ሚያውቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር። ከጊዜ ወደጊዜ የነገሮች ሙሉ ለሙሉ አለመሳካት በሚገርም ሁኔታ ነው ፀባዬን የቀየረው አሁን ለይ በጣም ስልቹ ነኝ ሲቀጥል ቶሎ ነው ተስፋ ምቆርጠው ሰው ለይ ተስፋ አላርግም ገንዘብ አበድሬ እንኳን ይመለስልኛል ብዬ አልጠብቅም እንደገና ለሌላ ሰው ያለምንም እንከን ሚሳኩ ነገሮች እኔን ብዙ ዋጋ ያስከፍሉኛል በዛ በዛ እድለቢስ መሆን ብቻ ሳይሆን እድል ከኔጋ ሆና እንደማታቅ ነበር ሚሰማኝ እና አልፎ አልፎ የነገሮችን መጥፎ ውጤት ስጠብቅ ነው እንደውም በተቃራኒው ጥሩ ሆነው ማገኛቸው ስለዚ መፍትሄው አንተም እንደኔ ሳቶን ካሁኑ ከሰው መጠበቅ ማቆም አለብህ ተስፋ ግን አትቁረጥ እድለኛ አደለሁም ብለህም አታስብ በእድልህ ከምታገኘው ነገር ይልቅ የለፋህበት ነገር ነው አስደሳች
Mar 05, 2022