ሁሉም University ለመግባት ፈተና አለ አሉ እና ምን ምን እንደምንፈተን አላወኩም አምና የተፈተናችሁ ካላቹ ንገሩኝ please
Mar 04, 2022ኧረ የምን ፈተና ነው?😳 አንሞት አልናቸው እንዴ
Mar 05, 2022ሁሉም University ለመግባት ፈተና አለ አሉ እና ምን ምን እንደምንፈተን አላወኩም አምና የተፈተናችሁ ካላቹ ንገሩኝ please
Mar 04, 2022ኧረ የምን ፈተና ነው?😳 አንሞት አልናቸው እንዴ
Mar 05, 2022bro ye ametu mert saks mehon alebat menm ayinet fetena yelam
Mar 05, 2022Tikvah tnant yelekekewn gebteh ey bro
Mar 05, 2022Mn....😳 aree laaaash, keyet new yesemahew
Mar 05, 2022#ማሳሰቢያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ መርሀ ግብር ለመማር የሚመዘገቡ ተማሪዎች የሚከተሉትን የቅበላ መስፈርቶችን ማሟላት እንደሚኖርባቸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት እና ስልጠና ባለሥልጣን አስታውቋል። እነዚህም፡- 1. የመሰናዶ ትምህርት ያጠናቀቁ ተማሪዎች ከሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ዘመኑ ያስቀመጠውን የመቁረጫ ነጥብ ሊያሟሉ ይገባል፡፡ 2. ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ተቋም የተመረቁ ባለሙያዎች ከሆኑ ከሠለጠኑበት የሙያ መስክ ጋር ተዛማጅነት ባለው የሥልጠና መስክ በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ በደረጃ 4 (ወይም በቀድሞ 10+3 ወይም 12+2) ያጠናቀቁ ሆነው በሙያው ደረጃ 4 የብቃት ማረጋገጫ ምዘና (COC level 4) ተፈትነው ያለፉበትን፤ እንዲሁም በሙያው ቢያንስ የሁለት ዓመት ሥራ ልምድ ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች በምዝገባው እለት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 3. ከውጭ ሀገር የተገኘ የትምህርት ማስረጃ ለዲግሪ መርሃ-ግብር መግቢያ የሚያገለግለው በባለስልጣኑ የአቻ ግምት ሲሰራለት ብቻ ይሆናል፡፡ 4. በየተቋማቱ የሚዘጋጁትን የመግቢያ ፈተናዎች ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፤ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች በምዝገባው ዕለት ማቅረብ ያልቻለ ተመዝጋቢ ህጋዊ ተቀባይነት አይኖረውም። ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች ህጋዊ መመሪያዎችን ጥሶ የተገኘ ተቋም በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የስነ ስርዓት መመሪያ መሠረት በህግ ተጠያቂ እንደሚሆን የተገለፀ ሲሆን ከህግ ውጪ ገብተው የሚማሩ ተማሪዎችም ሊደርስባቸው የሚችለውን የጊዜ፣ የገንዘብና የስነ-ልቦና ኪሳራ አውቀው አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለስልጣኑ አሳስቧል። @tikvahethiopia
Mar 05, 2022የለም ውሸት ነው፤ የተፈተንከው እኮ university entrance exam ነው

Mar 05, 2022Saks new university lemegbat enterance malefic kemetalchu beki new keza Lela ftena ylem as I experienced gn keza behuala le field mnamn coc ynoral FYI: 2 year negn
Mar 05, 2022ኧረ አትደናገጡ ፕራንክ ነው በለን በናትህ
Mar 05, 2022😳
Mar 05, 2022Yeah ale gn min min endemihon altenagerum gena but it's probably going to be math and English I guess
Mar 05, 2022amna alneberm
Mar 05, 2022