ገብርኤል ባይከዳኝ ፡የሚለውን መፅሀፍ ያለው? ወይም የት ላገኝ እችላለሁ
"ገብረህይወት ባይከዳኝ" ለማለት ነው? የእርሳቸው ከሆነ 'መንግስት እና የህዝብ አስተዳደር' የሚል መጽሐፍ አላቸው።