#personal
selam guys ሌዊ የፀጉር ማሰልጠኛ ተቋም የወንዶች የፀጉር ሙያን ያስተምራል ወይ??? እና የስንት ወር ኮርስ ነው ሚሰጡት???እና የት አካባቢ ነው ሚገኙበት???
Mar 04, 20221 engagements
selam guys ሌዊ የፀጉር ማሰልጠኛ ተቋም የወንዶች የፀጉር ሙያን ያስተምራል ወይ??? እና የስንት ወር ኮርስ ነው ሚሰጡት???እና የት አካባቢ ነው ሚገኙበት???
Mar 04, 2022ስለ ሌዊ ባላቅም ወንድሜ የተማረበትን ልጠቁምህ ከጠቀመህ ኮከብ የፋሽን እና የውበት ማሰልጠኛ ተቋም ይባላል አድራሻቸው ቤተል ነው የወንዶችን ፀጉር ያሰለጥናሉ
Mar 04, 2022