Anpnymous233
#other
"Do something Others can't take away from you." ሌሎች ሊወስዱባችሁ የማይችሉትን ነገር ስሩ ፥ ያለችው ማናት፣ እንዴትስ እንደዚያ ማድረግ ይቻላል ?
Mar 04, 20223 engagements
"Do something Others can't take away from you." ሌሎች ሊወስዱባችሁ የማይችሉትን ነገር ስሩ ፥ ያለችው ማናት፣ እንዴትስ እንደዚያ ማድረግ ይቻላል ?
Mar 04, 2022መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ የሚል ጥቅስ አለ - “ብልና ነቀዝ በሚያበላሹት ሌቦችም ቈፍረው በሚሰርቁበት በምድር ለእናንተ መዝገብ አትሰብስቡ፡፡ ነገር ግን ብልና ነቀዝ በማያበላሹት ሌቦችም ቈፍረው በማይሰርቁት በሰማይ ለእናንተ መዝገብን ሰብስቡ መዝገባችሁ ባለበት ልባችሁ በዚያ ይኖራልና፡፡” (ማቴ.፮፥፲፱-፳፩) እንደሚመስለኝ ይህ ማለት፤ በራስህ ማንነት ላይ መስራት ይመስለኛል። ራስህን ብቁ አድርገው፤ በእውቀት፣ በስብዕና፣ በጠባይ.... ሰዎች የማይወስዱት እና ካንተ ጋር ዘላለማዊ የሆነው "አንተነትህ" ነው።
Mar 04, 2022Man endalew balawkem gn,yhe malet astesasebachen lay sebeinachen lay mesrat malet new astesasebhen manenetehen tru,kena adrgeh keserahew manm liwesdebh aychelem hulem yante new
Mar 04, 2022like education
Mar 04, 2022