#technology
ሰላም ውዶች እስቲ ተባበሩኝማ ስልክ ለመግዛት አስቤ ነበር እና ምን አይነት ስልክ ልግዛ ማለቴ model እና type ማለት ነው,,,እና ደሞ ከማከፋፈያ/ ሱቅ ይሻላል ወይስ ከቴሌ? ዋጋውንም ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል,,,10Q
Mar 03, 20222 engagements
ሰላም ውዶች እስቲ ተባበሩኝማ ስልክ ለመግዛት አስቤ ነበር እና ምን አይነት ስልክ ልግዛ ማለቴ model እና type ማለት ነው,,,እና ደሞ ከማከፋፈያ/ ሱቅ ይሻላል ወይስ ከቴሌ? ዋጋውንም ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል,,,10Q
Mar 03, 2022contact me
Mar 04, 2022Drop your username please
Mar 04, 2022