hi የኔ ጥያቄ ብዙ ሰዎች ለ ትምህርት አብሾ የሚባል ዕፀ አና ጥበብ ይጠቀማሉ እና በጊዜ ሂደት አልኮል ሲጠጡ ያብዳሉ እና የኔ ጥያቄ አብሾ ምን አይነት ዕፀ ነው መርዛማ ነው ማለት ይቻላል? 🙏🏿
Mar 03, 2022Side effectsቱ ይብሳል ከጥቅሙ ባባ, ጨለል ነው ምቶነው, ማትበላው የምግብ ብዛት እራሱ ነፋ ነው,sex madreg aychalm ራሱ am not sure ግን ,ብቻ ማንም ሚያመዛዝን ጭንቅላት ያለው ሰው እንደዚአይነት ነገር ውስጥ አይገባም ,consequancuን በደንብ ስለማይናገሩ ሰው ማይወጣበት ጣጣ ውስጥ ይገባል, be carefully bro
Mar 03, 2022