#education
Does the Unity University branch in Adama / Nazareth teach natural sciences outside of social sciences? If it teaches, tell me the payment and the subject matter. please🙏 አዳማ/ናዝሬት የሚገኘው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ቅርንጫፍ ከማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ውጪ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ያስተምራል እንዴ? የሚያስተምር ከሆነ ክፍያውን እና የትምህርት አይነቶችን ንገሩኝ። please🙏
Mar 03, 20222 engagements