ከሴት ጓደኛዬ ጋር አንድ ላይ ሆነን እየበረደኝ ነው ካለች የሰውነቷን ሙቀት መቀነስ refer እያደረገች ነው ወይስ የክፍሉን ቅዝቃዜ መጨመር ? (or is it because i am too cool that she got cold in the first place)
Mar 02, 2022Zeroth law of thermodynamics ምን ይላል መሰለህ👨🏫 ማሙሽ ሴት ልጅ በረደኝ ካለችህ በአንድም ሆነ በተዘዋዋሪ..... እሱን ተወው እና የማለፊያ ነጥብ ተነገረ እንዴ?🤔
Mar 03, 2022