Guys tyake lteykachu Enena fkregnaye 11 grade nen ena sanawkew beka entn jemren neber keza agatami hono arrgezech i mean nefsetur nat ye 2 wer family mnamn ayawkm ena mn baderg yishalegnal esti help me😭😭😭
Mar 02, 2022እንትን መጀመራችሁ በቅድሚያ በዚህ እድሜ በዛም ላይ ልቅ የሆነ እንትን ጥሩ አላደረጋችሁም። አለማርገዟ ጥሩ ሲሆን ነፍሰ ጡር መሆኗ መልካም ነው እንግዲ ደፋ ቀና ብለህ ልጅህን አሳድግ ወንድሜ። እንኳን ደስ አለህ። ከእግዚአብሔር በታች ቤተሰቦቻችሁ ይርዷችሁ።
Mar 02, 2022