Kid1617
#personal
ሰላም ብያለሁ🙌 እስቲ " አቤት ሆስፒታል " አካባቢ ንፁህ የሆነ እና መካከለኛ የሚባል Price ያለው አልጋ የምታውቁ ንገሩኝ እባካችሁ ከሌላ ሀገር ለህክምና ልመጣ ስለሆነ ነው?
Mar 01, 20223 engagements
ሰላም ብያለሁ🙌 እስቲ " አቤት ሆስፒታል " አካባቢ ንፁህ የሆነ እና መካከለኛ የሚባል Price ያለው አልጋ የምታውቁ ንገሩኝ እባካችሁ ከሌላ ሀገር ለህክምና ልመጣ ስለሆነ ነው?
Mar 01, 2022ስሉስ ፔንሲዮን ነፃነት አለው በጣም ሀሪፍ ነው ከ400 እስከ 500 ነው ከፈለክም ደግሞ እየሩሳሌም 400 ብር አለ ምርጥ ነው
Mar 01, 2022