እስቲ ገነት መግባት አለመግባቱ ሚያጨናንቀው ከዚህ አጭር ህይወት ይበልጥ ሲያልፍ ስለሚኖረው መለኮታዊ፣ዳግማዊና ዘላለማዊ ሂወት ሚያሳስበው በእለት ተዕለት ህይወቱስ ለዚ ሀሳብ ብሎ ጥሩ ነገር ለመስራት ሚጥር ሰው?
Mar 01, 2022በጣም ከባድ ነገር አድርጉ የተባል አስመሰልነው እኮ Guys just ቀና አስብ ቀና አድርግ አምላክህ እግዚአብሔርን ፍራ 10 ትዕዛዛት አክብር ፀልይ ለእግዚአብሔር ,ስገድለት ለእግዚአብሔር ,ፁም ለእግዚአብሔር ,ድሆችን እርዳ,አስራት የእግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ስጥ,ሰጋ ወደሙ ውሰድ ,ንስሀ ግባ ነው እኮ የተባልነው እንደው የሰው ልጅ ሰነፍ ስለሆነ እና ፀሎት ስለማያደርግ ለፈተና ይጋለጣል ይሳሳታል እንጂ. ከባድ ነገርስ አልነበረ አርጉ የተባልነው
Mar 02, 2022