ብዙ ግዜ እኛ ኢትዮጵያዊን 'ጠ' ን እንፈራታለን ለምሳሌ 'ጠገበን' ብትወስድ አውን ባለው ሁኔታ ጥቂቶች ናቸው ይህን ቃል ሚጠቀሙት "ፀ" ግን ትመቸናለች ለምሳሌ 'ፀብ', 'ፀሎት', 'ፀጋ' (የተልከሰከሰችውን ማለቴ ነው) እነዚህን ቃላቶች ደግሞ ለኛ ይመቹናል ስለዚ ከ'ጠ' ይልቅ 'ፀ' ይመቸናል.......by the way proved yahona ngr nw😊
Mar 01, 2022ብዙ ግዜ እኛ ኢትዮጵያዊን 'ጠ' ን እንፈራታለን ለምሳሌ 'ጠገበን' ብትወስድ አውን ባለው ሁኔታ ጥቂቶች ናቸው ይህን ቃል ሚጠቀሙት "ፀ" ግን ትመቸናለች ለምሳሌ 'ፀብ', 'ፀሎት', 'ፀጋ' (የተልከሰከሰችውን ማለቴ ነው) እነዚህን ቃላቶች ደግሞ ለኛ ይመቹናል ስለዚ ከ'ጠ' ይልቅ 'ፀ' ይመቸናል.......by the way proved yahona ngr nw😊
Mar 01, 2022ኧረ ምኑን አውቄው ግን ስለሚመቸን መሠለኝ ያው ለአፍ ስለሚቀል
Mar 02, 2022ለምንድነው ስድሳ ተብሎ ተፅፎ ስልሳ ተብሎ የሚነበበው? በልማድ ይመስለኛል እንጂ ትክክለኛው የጽሁፉ ይመስለኛል
Mar 01, 2022