እኛ በአንድ አይነት ድምፅ ስለምናነበው ነው እንጅ ይለያያሉ ልክ እንደ አረብኛው ማለት ነው ለምሳሌ ዓይን ነው እንጅ አይን ካልን ትርጉሙ ይቀየራል ከደረት ሚወጡ ከ ጉሮሮ ሚወጡ ተብለው ይከፈላሉ
Mar 01, 2022እኛ በአንድ አይነት ድምፅ ስለምናነበው ነው እንጅ ይለያያሉ ልክ እንደ አረብኛው ማለት ነው ለምሳሌ ዓይን ነው እንጅ አይን ካልን ትርጉሙ ይቀየራል ከደረት ሚወጡ ከ ጉሮሮ ሚወጡ ተብለው ይከፈላሉ
Mar 01, 2022I am not sure but "ሀ" and "ሐ" have different meanings on the Geeze alphabet. I think that's why
Mar 01, 2022በግዕዝ ቋንቋ ውስጥ ሀ እና ሐ፣ አ እና ዐ የሚነበቡት በተለያየ መንገድ ነበር። የአማርኛ ቋንቋ ከግዕዝ አፃፃፍን እንዳለ አድርጎ ቢወስድም፣ ድምፀቶቹን በሙሉ ግን አልወሰደም። ስለዚህም ነው እነኚህን ተመሳሳይ አነባብ ያላቸውን ሆሄያት የወረሰው፣ ግን በአማርኛ ውስጥ እነዚህ ስለሌሉ ደባል ሆነው ቀሩ። በትግርኛ ውስጥ እነዚህ ሆሄያት፣ ማለትም ሀ እና ሐ፣ አ እና ዐ የሚነበቡበት መንገድ ይለያያል። አ እና ሀ በተለምዶው አማርኛ መንገድ ሲነበቡ፣ ሐ እና ዐ ደግሞ ከጉሮሮ በሚጀምር ድምፅ ይነበባሉ። ለምሳሌ: ሓርነት፣ ዓደይ። በመጨረሻም፣ አንዳንድ ታዋቂ ሰዎች (እንደ ሀዲስ አለማየሁ) እነዚህ ደባል ሆሄያት "የተለየ ጥቅም የላቸውም" በማለት ከአማርኛ አፃፃፍ እንዲወገዱ ሃሳብ ቢያቀርቡም ነገሩ ከጥንት እንደነበር ቀጥሏል። ተመልሶልሃል/ ተመልሶልሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
Mar 01, 2022Double tse double ha double aa ... yalubet mkntatoch endemtaqew amharic yerasu fidel weym alphabet yelewm ye geez new yetewasew slezih and and dmtsoch be geez norew amharic lay balemenorachew dmtsochu double double honu.
Mar 01, 2022እነዚህና የተቀሩትም በቃላት ላይ የትርጉም ለውጥ ያስከትላሉ ፣ እንዲሁ በልማድና ባለመረዳት እያለዋወጥን ብንጠቀመውም ይህ ማለተ ችግር የለውም ማለት አይደለም ግን ይሄ ከአማርኛ ይበልጥ በግእዝ ላይ ሲሆን ከፍተኛ የትርጉም ለውጥ ያስከትላል። ለሞሳሌ ፦ ሰረቀ እና ሠረቀ ፤ መዝረፍና መውጣት የሚል የአማርኛ ትርጉም ይሰጣሉ።
Mar 01, 2022Wish I was as high as u are rn😭
Mar 01, 2022A ካለ a ለምን አስፈገ? አይነት ጥያቄ ነው😊
Mar 01, 2022Alen lemalet
Mar 01, 2022አጠቃቀማችን ይለያያል እኮ
Mar 01, 2022It might seem it doesn't have a difference in Amharic but it creates a meaning difference in ge'ez the base of Amharic that's why
Mar 01, 2022Am kale lemen Is asfelege 😁
Mar 01, 2022they have very big difference
Mar 01, 2022ግዕዝ ብዙ ነገሩ ዐረበኛ ጋር ይመሳሰላል ድሮ ግዕዝ እንደ ዐረበኛ ከቀኝ ነው ምፃፍ ሚጀመረው ሚል ነገር አለ ልክ እንደዛ ድምፅ ላይ ነው ሰበረ እና ሠበረ ትርጉማቸው ይለያያል ልክ እንደዚህ ብዙ አሉ ግን አማርኛ እንዚህን ፊደሎቹን ሁሉንም ወስዶ ድምፁን እና ትርጉም መቀያየሩን ነገር አስቀርቶታል ሁሉንም ብንጠቀም ለውጥ የለውም እንደኔ ቀላል እና ምቹ ያደርገዋል አማርኛን
Mar 01, 2022