Telason22
#religion
Selam beteseboch Nesha kemegbatachin befit maderg yalebn kedme ngroch kalu negrugn eski Amesegnalehun
Feb 28, 20223 engagements
Selam beteseboch Nesha kemegbatachin befit maderg yalebn kedme ngroch kalu negrugn eski Amesegnalehun
Feb 28, 2022Selam ehte /wendme ንሰሃ ለመግባት ዋናው ነገር የልብ ፀፀት ነው ልቦናችን በሰራነው ኃጢያት ከተፀፀተ ሌላው ነገር ቀላል ነው ስለዚህ የንሰሐ አባትህ/ሽ ጋር ከመሄድህ/ሽ በፊት በደንብ ስለሰራሀው/ሽው ኃጢያት መፀፀት ያስፈልጋል ከዛ ለ ንሰሃ አባት ምንም ሳንደብቅ የሰራነውን መናገር
Mar 01, 2022Betechemari shower wesdo nitsu hono mekreb yigeball
Mar 01, 2022ሰላም ንስሃ ለመግባት ዋናው ቁርጥ ሃሳብ ነው፡፡ ወደዛ ኃጢያት ላለመመለስ ከእግዚአብሔር ጋር መወሰን አለብን፣ ሌላው ደግሞ መማር ነው፡፡ ምናልባት ባላወቅንበት ጊዜ ኃጢአት ያልመሰለን ነገር ካወቅነው በኋላ ምን ያህል ስንበድል አንደነበር ይገለጥልናል፡፡ ሌላው ነገር የንስሃ ጉባኤዎች ላይ መሳተፍ ነው ብዙ ልምድ ታገኝበታለህ፡፡ ንስሃ አባት ከሌለህ የንስሃ አባት ብትይዝ መልካም ነው ግዴታ እንደጀመርክ ንስሃ ተቀበል አይሉህም ጥቂት የመማርያ ጊዜ ይሰጡሃል በተለይ ይህ ወቅት ለመማርያ ጥሩ ጊዜ ነው ያው ቀኖና ስለማይሰጥበት በትምህርት ታሳልፍበታለህ፡፡ አባት ከሌሉህ ደግሞ ቃሊቲ አከባቢ እኝህ አባታችን ናቸው ብትደውልላቸው 0911676965
Mar 01, 2022