Koy ke rusia ena ke ukrain manew tkkl gra gebagn ko bedenb asredugn eski
Feb 28, 2022100% ሩሲያ ትክክል ነች ምክንያቱም ዩክሬን ተላላኪ ባንዳ ነች አሜሪካና አውሮፓውያን ቻይና ሩሲያ ሰሜን ኮሪያ ኢራንና ቱርክ ፓኪስታን ከፈጣሪ በላይ ይፈሯቸዋል ለምን ቢባል የማይፈልጉትን አገር ወደ አመድነት የመቀየር ሀይል አላቸው በተለይ ደግሞ ቻይና ሩሲያ ኢራን እነዚህ ሀገሮች የኑክሌር ማብላሊያቸው ማንም አልደረሰበትም ሩሲያ ያላትን ኑክሌር አሜሪካ የላትም ሩሲያ ኑክሌር አሜሪካ ላይ ባለ 16ቱን አረር ተሸካሚ ብታስወነጭፍ ወደ ድንጋይ ዘመን ነው የምትቀይራት ይሄንን ፕላስቲክ ሚሳኢል አሜሪካ ፈፅሞ መስራት አልቻለችም ለዛም ነው እንቅልፍ የነሳቸው
Mar 01, 2022