Man2
#philosophy
… ኣማልክቱን ትሻላችሁ ? … እንኪያስ ታገኙት ዘንድ ከ'ናንተ-ነታችሁ ውጭ ኣትፈልጉት ። … እናንተ እሱን ከውጭ የምትፈልጉ ፣ የ'ናንተ ህልውና ኣልቦ ቢሆን … የ'ሱ መኖሪያ የት ይሆን ነበር ? … እያንዳንዷ የ'ናንተ ረቂቅ ነቁጥ ብልት በደቦ የኣማልክቱ ህላዌ ነው እንጅ ሌላ ምንድር ነው ?! ይሄንን Existentialism Philosophy ማለት እንችላለን?
Feb 28, 20223 engagements