#religion
አፄ ምኒልክ መወድስ እንደ መልክዕ አይነት በPdf ነበረኝ እና ጠፋብኝ ካላችሁ Please ላኩልኝ its urgent 🙏🏾🙏🏾
Feb 28, 20224 engagements
አፄ ምኒልክ መወድስ እንደ መልክዕ አይነት በPdf ነበረኝ እና ጠፋብኝ ካላችሁ Please ላኩልኝ its urgent 🙏🏾🙏🏾
Feb 28, 2022How it is supposed to be religious question? በቀኖና ሲኖዶስ ተደንግጎ ቅድስና መዓረግ ያልተሰጠው ሰው እኮ መወድስ አይጻፍም፣ መልክዕ አይደረስም። ወይስ በብራናና በቀይ በጥቁር ብዕር የተጻፈ ሁሉ የቤተክርስቲያን መጽሐፍ ይመስልሃል?👀
Feb 28, 2022Well, እየውልህ በመልክዕ አይነት የተፃፈ የመወድስ ቅኔ ነው ነው እና አውቃለው የቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ እናዳልሆነ እና መልክም እንደማይደረስበት Why i said it religious is the person who wrote it are መርጌታ and የቅኔ መምህርs
Mar 01, 2022Malet 😳
Feb 28, 2022አለ እንዴ 😳
Feb 28, 2022