#personal
ሰላም ሰዎች ከልጅነቴ ጀምሮ ለሙዚቃ በጣም ትልቅ ቦታ አለኝ ሙዚቃ እያዳመጥኩኝ ሳላጠፋዉ የምተኛበት ግዜ ነበር ከዛ ግን ወደ ሀይማኖቴ እያደላሁ መጥቼ ምንም ልምድ ሳይኖረኝ ቀረሁ አሁን ዘፈን መስራት እፈልጋለሁ ግን በሙዚቃ መሳሪያ የመዝፈን ልምድ የለኝም like አቅሜ ድምፅ ነው እና ሊረዳኝ የሚችል ሰው እንዴት ነው የማገኘው ? አሁን ላይ 23 አመቴ ነው እድሜዬ እንደ አዲስ ትምህርት ለመጀመር አይሆንም ወደ 4 አመት ይፈጃሉ።
Feb 28, 20223 engagements