እጅግ ከምነግራችሁ በላይ አፍቃሪ ነኝ። ከአንዴም ሁለቴ አፍቅሬ ተጎድቻለው። ዛሬ በህይወቴ ውስጥ አፍቅሬ መኖሬ የጠቀመኝ ነገር የለም በፍቅር እንዳላምን አድርጎኛል ... ህይወቴ ውስጥ የጎደለ ነገር ያለ ይመስለኛል ነገር ግን ደግሞ አሁንም እፈራለው ? እንዴት አድርጌ ወደ በፊቴ ልመለስ ? እንዴትስ ድጋሚ ልቤን ሳልሰበር ላፈቅር እችላለው ? በጣም ደባሪ ህይወት ውስጥ እየገባው ነው 😒
Feb 27, 2022ምናልባት ለፍቅር ያለህን ትርጉም እስኪ መርምረው። ፍቅር እና ማፍቀር በመሰረቱ ሚጎዳ ነገር አይደለም። the fact we dont have equivalent አማርኛ words for love, infatuation, obsession, trauma bonding etc ያሳስበኛል
Feb 28, 2022