I lost my mother and i couldn't control the pain its killing me day by day I am think of suicide please any one who could help me
Feb 27, 2022አውቃለሁ በጣም ከባድ ነው፣ግን ተፈጥሮ ነው ደግሞ suicide ምንም ጥቅም የለውም ከጉዳቱ ውጭ ምክንያቱም በጣም ትልቅ ሀጥያት ነው።እናትሽንም አታስከፊያት፣እያየችሽ እኮ ነው።እሷ በዚህ ሰዓት በጥሩ ቦታ ከጥሩ ሰዎች ጋር ከፈጣሪዋ ጋር ናት፣እና ለምን ትረብሻታለሽ ታሳቅቂያታለሽ።ይልቅ እናትሽ የምትደሰትብሽ መሆን የምትፈልጊውን፣አለም ላይ የመጣሽበትን አላማ አሳክተሽ ፈጣሪሽንም እናትሽንም አስደስቻቸው።አንቺም በጊዜሽ ስትሄጂ አምላክም እናትሽም በፍቅር ይቀበሉሻል።እንዲህ ብታስቢው አሪፍ ይመስለኛል አሁን ላይ ግን ይህንን ስሜት ለማቃለል በሀይማኖትሽ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ፣ማልቀስ ካለብሽም አልቅሽ።እሱ የሚሳነው ነገር የለም እና እንደሚያግዝሽ እተማመናለሁ።እኔም እፀልይልሻለሁ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ እኔን ማናገር ከፈለግሽ @MAFIYE16 በዚህ አውሪኝ🙏
Feb 27, 2022