ሰላም🙌.... የሳይኮሎጂ መፀሀፍት ጠቁሙኝ እስኪ🤗 ስለ ሰው ባህሪ እና አስተሳሰብ የሚናገር ወይም ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት እና ሰዎችን እንዴት ማውራት እና ስሜታቸውንም መረዳት እንደምንችል የሚያስገነዝብ መፅሐፍ ነው፣ ጠቅሞኛል የምትሉትን መፅሐፍ ስም ጠቁሙኝ ፤ወይም በpdf በመላክ ተባበሩኝ እስኪ🙏 ግን የሳይኮ ስላቹ ስለ ስኬት🥵 ወይም ስኬት ላይ ለመድረስ ማረግ ያሉብን 89 ደረጃዎች እና... ስለ ሌላ ዝባዝንኬ🤯 የሚያትት መፅሐፍ አደለም አደራ!!
Feb 27, 2022Check this
Feb 27, 2022