ሰላም ሰዎች በአሁኑ ተፈታኝ ነበርኩ እና የተወሰኑ subjectቶች ዝቅ ብለውብኛል እና astu መግባት አልቻልኩም እና ቅሬታ ማቅረብ ፈልጌ ነበረ ሰው ደህና ያመጣኸውን ቀንሰው እንዳያበላሹብህ ብለው አስፈራሩኝ እና ይቅር ውስጤ ሊቀበለው አልቻለም ልሰራው የምችለው subject ዝቅ በማለቱ እና ምን ትሉኛላችሁ ስለ ቅሬታ
Feb 26, 2022Go to the agency በአካል and try your best, I have a friend last year civic ተበላሽቶበት ሄዳ ሲያይ በሌላ ኮድ ነበር የታረመለት. If you are sure something isn't right about your result go for it. ሌላውን እንዳያበላሹቡህ ሚባል ነገር የለም ቅሬታ መብትክ ነው። Good luck!
Feb 27, 2022