ፍቅረኛየ የመጠጥ ሱስ አለበት ሁሌ እንደሚያቆም እንደሚወደኝ ቢነግረኝም አያደርገውም 1 ሳምንት ይቆይና ይመለሳል መለወጥ በጣም ይፈልጋል ግን አያደርገውም በመሀል እኔ ተጎዳሁ ስፈልገው አላገኘውም መጥፎ ስሜት እየተሰማኝ ነው ጨክኘ መተውም አልቻልኩም ሰው ያስፈልገዋል እኔ ጋር ሁኖ እንዲህ ከሆነ ብንለያይ ይብሰዋል ስለ እራሴ ሳስብ ደግሞ እፈራለሁ የሚወደኝ ከሆነ ለምን ቃል እየገባልኝ አያቆምም ምን ላድርግ
Feb 26, 2022ልምድ እንደ መብራት ጠቅ(switch off) አድርገሽ ባንዴ የምታቆምው አይደለም give him time, be supportive💪 meleyayet meftehe ayametam endene hasab
Feb 27, 2022