Esti benatachu sela applied science yametawku negerugne Urgent nw
Feb 26, 2022[] [ Album ] የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ አውጥተዋል። የመመዝገቢያ መስፈት የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት ነው። • ለታዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤ/ጉሙዝ ፣ ጋምቤላ) - ኢንጂነሪንግ ለወንድ 395 ለሴት 390 - አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 385 ለሴት 380 • ለሌሎች ክልሎች - ኢንጂነሪንግ ለወንድ 400 ለሴት 395 - አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 390 ለሴት 385 የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 /2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል ተብሏል። የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ። ፈተናው መጋቢት 7/2014 ዓ/ም ይሰጣል። (ተጨማሪ መረጃ ደግም ከላይ ተያይዟል) #Share https://t.me/SSLEFRESHNEWS https://t.me/SSLEFRESHNEWS
Feb 26, 2022