Hello everyone AASTU lemezgeb felge neber ena gn kezi befit AASTU temzgbo miyawk yale kale or demo AASTU eytmare yale sw kale lememezgeb mitykut criteriawoch mndnachew? Please betasawkugn des yelegnal Thanks
Feb 26, 2022(3rd bullet)
Feb 26, 2022Hello everyone AASTU lemezgeb felge neber ena gn kezi befit AASTU temzgbo miyawk yale kale or demo AASTU eytmare yale sw kale lememezgeb mitykut criteriawoch mndnachew? Please betasawkugn des yelegnal Thanks
Feb 26, 2022(3rd bullet)
Feb 26, 2022No esuma leftna senkerb nw ene yalkut ahun yekatit 21 lemzgeb sel mn mn yasflgal nw
Feb 27, 2022Ministry Of Education, [26/02/2022 9:23 p.m.] [Posted by ነገድራስ ባለንባራስ] [ Forwarded from Ministry Of Education ] [Photo] Ministry Of Education, [26/02/2022 9:23 p.m.] [Posted by ነገድራስ ባለንባራስ] [ Forwarded from Ministry Of Education ] [Photo] Ministry Of Education, [26/02/2022 9:23 p.m.] [Posted by ነገድራስ ባለንባራስ] [ Forwarded from Ministry Of Education ] [Photo] Ministry Of Education, [26/02/2022 9:23 p.m.] [Posted by ነገድራስ ባለንባራስ] [ Forwarded from Ministry Of Education ] [Photo] Ministry Of Education, [26/02/2022 9:23 p.m.] [Posted by ነገድራስ ባለንባራስ] [ Forwarded from Ministry Of Education ] [Photo] #ASTU #AASTU ሁለቱ የኢትዮጵያ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈትነው ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚያስገባ ነጥብ ያዝመዘገቡ ተማሪዎችን ለመቀበል በዛሬው ዕለት ጥሪ አቅርበዋል። ዩኒቨርሲቲዎቹ የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ በዛሬው እለት አውጥተዋል። የመመዝገቢያ መስፈርቱ የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት ከዚህ በታች እንደተገለፀው ነው። • ለታዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤ/ጉሙዝ ፣ ጋምቤላ) ፦ - ኢንጂነሪንግ ለወንድ 395 ለሴት 390 - አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 385 ለሴት 380 • ለሌሎች ክልሎች ፦ - ኢንጂነሪንግ ለወንድ 400 ለሴት 395 - አፕላይድ ሳይንስ ለወንድ 390 ለሴት 385 የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 ቀን 2014 ዓ/ም እስከ የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ላይ ይጠናቀቃል ተብሏል። ከላይ የተቀመጠውን የምዝገባ መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎች በማንኛውም ስፍራ ሆነው በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ። ፈተናው መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ/ም እንደሚሰጥ ተነግሯል። (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል) ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📌 ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot 📌ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot 📌ለመወያየት @TmhrtMinisters ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @Tmhrt_Minister Stay safe!
Feb 26, 2022Yeah gn yehe eko senmzgeb mn mn endmiyasflg ayglesm
Feb 26, 2022https://t.me/pir2011/611?single
Feb 27, 2022🙏እንኳን ወደ 🎉ሜዳ ሺ ቦት በደህና መጡ. ይህንን ቦት ለዘመድ አዝማድ እና ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ በCBE BIRR / ሞባይል ባንኪግ እና በ AIR TIME / ሞባይል ካርድ ገንዘብ መስራት ይችላሉ! ♻️1 ሰው ሲጋብዙ 5.00Birr ያገኛሉ 🔻የእርስዎ መጋበዣ ሊንክ⏬ ▶️ https://t.me/Meda_Chat_Bot?start=r06493558390
Feb 26, 2022Mejemrya sle AASTU yhen btsemaw yshalal https://t.me/z_campus/208
Feb 26, 2022