Anpnymous233
#other
ጠቅላላ ሀኪም ከተመረቀ / ላይሰንስ ካወጣ ከአምስት አመት በኋላ ሀ) ደረጃው ይጨምራል ? ሲሰጥ ደረጃ 1 ስለሚል ለ) ሌላ አስፈላጊ ነገሮች ካሉ ምን ምን ናቸው? (የስራ ልምድ )
Feb 26, 20223 engagements
ጠቅላላ ሀኪም ከተመረቀ / ላይሰንስ ካወጣ ከአምስት አመት በኋላ ሀ) ደረጃው ይጨምራል ? ሲሰጥ ደረጃ 1 ስለሚል ለ) ሌላ አስፈላጊ ነገሮች ካሉ ምን ምን ናቸው? (የስራ ልምድ )
Feb 26, 2022ከ3 አመት በኋላ ደረጃው ይጨምራል ሌላ ትምህርት አለ specialist ለመሆንresidency ይባላል ..ከዛም ይቀጥላል subspecialist ..fellow እያለ ይሔዳል እንደየ ዲፓርትመንቱ ይለያያል።medicine ጋር ሁሌም . ትምህርት አለ
Feb 26, 2022