#health
ሰላም እንዴት ናችሁ?? ከ6 ዓመት በፊት ጀምሮ እስካሁን ከባድ ችግር የሆነብኝን ነገር ነበር፤ ከመጠን ያለፈ ላብ ማለት ምንም ሥራ ሳልሠራ ቁጭ ብዬ ያልበኛል እና ማህበራዊ ሕይወቴ ላይ ከባድ ተጽኖ እያሳደረብኝ ነው። ሕክምና ካለው ብዬ ልታከም ሞክሮአለዉ ግን መፍትሔ አላገኘውም። ስለዚህ ነገር ምታቁት ነገር ካለ🙏 በምን cause እንደሆነ 🙏 ሕክምና ካለውም🙏 እባካችሁ ንገሩኝ ተቸግሬአለሁ🙏🙏🙏🙏🙏
Feb 26, 20224 engagements