#education
ሰላም ጓዶች እንዴት ናችሁ,,, የ Natural ተማሪ ነኝ እና ከ 600,,, 418 ከ 700 ደሞ 501 ነው ያመጣውት,,,እና ዩንቨርስቲ እስከስንት የምሞላው ሊደርሰኝ ይችላል?? እና ደሞ ወደ social መቀየር ፈልጋለው ,,ምን ብማር የተሻለ ስኬታማ ሆናለው??
Feb 25, 20221 engagements
ሰላም ጓዶች እንዴት ናችሁ,,, የ Natural ተማሪ ነኝ እና ከ 600,,, 418 ከ 700 ደሞ 501 ነው ያመጣውት,,,እና ዩንቨርስቲ እስከስንት የምሞላው ሊደርሰኝ ይችላል?? እና ደሞ ወደ social መቀየር ፈልጋለው ,,ምን ብማር የተሻለ ስኬታማ ሆናለው??
Feb 25, 2022Sociology or Agriculture temari scholarships mulu new
Feb 26, 2022