Selam endet nachue Ye entrance wetete 477 nw yametawt civics siweta demo 386 (social) ke tmhrt bet 1 beweta A . A uv ydrsega ? Endeza nw weyes demo lottery ngr nw a. a lemegbat?
Feb 25, 2022📢 ሀገር ስትሞሉ pls እንዳትሸወዱ ❗️ According to 2013 data🤩 ውጤታችሁ ከፍ አለም ዝቅ መጀመሪያ ሚታየው 1ኛ የሞላችሁት ነው። ቡዙውን ጊዜ ምናስበው ውጤታችን ዝቅ ካለ አንደኛ የሞላነው ሚደርሰን አይመስለንም ግን እንደሱ አደለም Randomlyም አደለም pick ሚደረገው። ለምሳሌ adiss ababa university ከናንተ ት/ቤት ሚፈልገው የተማሪ ብዛት አለ 15 ቢሆን እናንተ እሱን 1ኛ ብትሞሉ 1ኛ ምርጫችሁ ይታይና ከናንተ ት/ቤት ከናንተ በላይ ውጤት ያመጡት 15 ልጆች ሞልተውት ከሆነ ለነሱ Chance ይሰጣቸዋል ። ለናንተ አይታይላችሁም ማለት ነው። ከዛ ሁለተኛ የሞላችሁት ይታያል አሁንም ከናንተ ት/ቤት ከናንተ በላይ ውጤት ያመጡት ልጆች ሞልተውት ከሆነ ለነሱ Chance ይሰጣቸዋል.... እንዲ እያለ ነው ሚወርደው ። ለምሳሌ 1ኛ የሞላችሁትን ከናንተ ት/ቤት ከናንተ በላይ ውጤት ያመጡት ልጆች ካልሞሉት ለናንተ ይሆናል ማለት ነው ። ሲጠቃለል ውድድሩ ከትምህርት ቤታችሁ ነው ። ውጤቴ ዝቅ ያለነው ስለዚ ሚደርሰኝ መጨረሻ የሞላሁት ነው ብላችሁ ምትፈልጉትን መጨረሻ አትሙሉ !!! ማትፈልጉትን 1ኛ ሞልታችሁ ከናንተ በላይ ውጤት ያመጡ ልጆች ካልሞሉት ለናንተ ስለሚደርሳችሁ እንዳትበሉ አምና ብዙ ሰው ስለተሸወደ ነው። ©️ቀለሜ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🍁••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013 @Keleme_2013
Feb 26, 2022