ሚኒልክ ተወልዶ ፣ ባያነሳ ጋሻ፤ 🛡⚔ ግብሩ እንቁላል 🥚 ነበር ፤ ይህን ጊዜ ሀበሻ 👆 ገጣሚው እንደፃፈው ነው 👇 ሚኒልክ ተወልዶ ፣ ባያነሳ ጋሻ፤ ___________________ የጎደለውን ሙሉ
Feb 25, 2022Pasta neber megbu yhen geze habesha
Feb 25, 2022ሚኒልክ ተወልዶ ፣ ባያነሳ ጋሻ፤ 🛡⚔ ግብሩ እንቁላል 🥚 ነበር ፤ ይህን ጊዜ ሀበሻ 👆 ገጣሚው እንደፃፈው ነው 👇 ሚኒልክ ተወልዶ ፣ ባያነሳ ጋሻ፤ ___________________ የጎደለውን ሙሉ
Feb 25, 2022Pasta neber megbu yhen geze habesha
Feb 25, 2022ሚኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ፣ ባርነት ነበረ የኛ መጨረሻ።
Feb 25, 2022Sime ayhonm neber 50 aleka basha
Feb 25, 2022👇 ሚኒልክ ተወልዶ ፣ ባያነሳ ጋሻ፤ ስንዴ ብቻ ነበር የሰው ሁሉ እርሻ 😂 if u dont get it forget about it
Feb 25, 2022ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ መኖር መሞት ነበር ይሄኔ ለሀበሻ።
Feb 25, 2022ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ባላቶሊ ነበር ስሙ ዳውድ ኢብሳ 😂😂
Feb 25, 2022Antonyo neber yesmeh meceresha🤷🏽♀
Feb 25, 2022ምኒሊክ ተነስቶ ባያነሳ ጋሻ ስፓጌቲ ነበር የታዬ ዴንዳ ምሳ ታዬ ዴንዳ አልኩት በስተት ሳወሳ ታዬ ማድሪድ ሄዶ ማካሮኒ ነግዶ ስሙን ባላቶኒ ቁርሱን ማካሮኒ...🤣🤣 ጨርሱት rn!!
Feb 25, 2022እሄኔ የ Juventus ተጫዋች ነበርኩ
Feb 25, 2022ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ እያማረህ ይቀር ነበር አምባሻ ብለው ተናገሩ አቶ ባሻ
Feb 25, 2022Pizza nber mgbu yhen habesha😂😂
Mar 01, 2022ጦር ይዞ አይደበቅም፥ በአድዋ ዋሻ If you know, you know😂
Feb 26, 2022ይሄኔ ይሆን ነበር "ኢንተር ሚላን ኬኛ"
Feb 25, 2022ጣልያንኛ ነበር ሚያወራው ይህን ግዜ ሀበሻ
Feb 25, 2022ግብሩ እንቁላል ነበር ይሄን ግዜ ሀበሻ።
Feb 25, 2022ሁሌ ይረግጡን ነበር ላዘናቸው መርሻ እንጀርዬ አትገኝም አንድስ እንኳን ጉርሻ ያን ጊዜ ይሆናል ያለም መጨረሻ
Feb 27, 2022ስምህ ይሆን ነበር አንቶኒዮ መሸሻ 😁
Feb 26, 2022Signor yhon nbr yehene ato meshesha😂😂
Feb 25, 2022Eritrea might not be colonized
Feb 25, 2022ምናገባኝ ብሏል አቶ መንገሻ።
Feb 25, 2022