Gomen_Betena8945
#other
HEY AAE SOCIETY #Not_urgent_but_necessary ለአድዋ የሚሆን አጠር ያለች ለፕሮግራም መግቢያ ንግግር ወይም መሸጋገሪያ ወይም ለማጠቃለል የምሆን ስለ አድዋ የምገልፅ በግጥምም ወይም እንዲሁም በራሳችሁ ተፈላስፋችሁም ይሁን ከሌላ ቦታ የምታውቁትን ላኩልኝ please ለምሳሌ ልክ እንደዚህ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የነፃነት ቀናቸውን ያከብራሉ። ኢትዮጲያ ብቻ ግን የድል ቀናን ታከብራለች ❤️ 😘 ሁላችሁም የምታቁትን ስለምትልኩልኝ አመሰግናለው 🙏
Feb 25, 20220 engagements