k_Black-1
#education
ጎደኞቼ እኔ በሁለተኛው ዙር ነው የተፈተንኩት civic 79 አመጣሁ አጠቃላይ 378 ነው እና civic የኛ ካልተጣለ ተስፋ አለኝ?
Feb 25, 20227 engagements
ጎደኞቼ እኔ በሁለተኛው ዙር ነው የተፈተንኩት civic 79 አመጣሁ አጠቃላይ 378 ነው እና civic የኛ ካልተጣለ ተስፋ አለኝ?
Feb 25, 2022Civic 79 አምጥተህ መሠረዙ ላንተ መልካም እድል ነው። አንዛኛው ሰው 91-95 መሃል ነው ያመጣው።
Feb 26, 2022እኔ በሁለተኛው ዙር ነው የተፈተንኩት እና ካለኝ ነጥብ ከፍተኛው እሱ ነው
Mar 02, 2022nem huletga zur tefetagi nberku ena Ayzoh.ere bedenbe alhe yehuletega zur altesrezem civic ena malefiya 350 nw talfalhe
Feb 25, 2022Tx bro beta amesegnalehu
Feb 25, 2022Ayzoh hulem tesfa ale
Feb 25, 2022Bedenb
Feb 25, 2022Yelehim miknyatum yitalal
Feb 25, 2022