#education
ሰላም ሰዎች Entrance Civics ተቀንሶ ከ 500 365 ነው ያመጣሁት Social ነኝ እና LAW መማር ነው የምፈልገው እና LAW በደንብ የሚያስተምሩ ዩኒቨርስቲዎች ብትነግሩኝ እና እንዴት ብሞላ ሊደርሰኝ ይችላል ? ለመልሳችሁ አመሰግናለሁ
Feb 25, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች Entrance Civics ተቀንሶ ከ 500 365 ነው ያመጣሁት Social ነኝ እና LAW መማር ነው የምፈልገው እና LAW በደንብ የሚያስተምሩ ዩኒቨርስቲዎች ብትነግሩኝ እና እንዴት ብሞላ ሊደርሰኝ ይችላል ? ለመልሳችሁ አመሰግናለሁ
Feb 25, 2022Ena demo esti intake capacity check areg keza mnalbat prior liset ychelal bzu lemikebelu gibiwoch
Feb 25, 2022Be law special yehone gibi menorun enenja, gn law lememar kefelek mejemeria fresh course 1 semester ketemark buhala, law megbat lemifelgu megbiya fetena ale, esun tefetneh kalefk law tgebaleh
Feb 25, 2022hawassa new jelese law yejmerew
Feb 25, 2022ASTU
Feb 25, 2022በSocial ዘርፍ ያስተምራሉ ?
Feb 25, 2022