Guy betam konjo fkregna alechgn betam neber mnwadedew ena kehone gize buhala yesua fkr tefa gn enen meleyet atfelgm manm endene endemayafekrat takalech gn guadegnoche mlachew bemulu esuan lemaggnet yruaruatalu mn larg dgami esuan fkr masiaz echlalew?
Feb 25, 2022በግሌ ለዚህ ነው በጣም ቆንጆ ሴት የማልወደው ቆንጆ አይምሮ ከሌላት በመልኳ የሚፈልጋት ስለሚበዛ እኔን ከፈላጊዎቿ ጋር ማነጻጸርን ልማድ ታደርግና አብራኝ በመሆኗ እኔ ተጠቃሚ እሷ ተጎጂ ጥላኝ በመሄዷም እኔ ተጎጂ እሷ ተጠቃሚ እንደምንሆን አስባ እንዳልጎዳ ብቻ አብራኝ የምትሆን ስለሚመስለኝ በግሌ ድጋሜ አፍቅሪኝ አታፍቅሪኝ ውስጥ አልገባም። ፈላጊዎቿንም እየተመለከትኩ ከነሱ የተሻለ ፍቅር ለማሳየትም ሆነ የተቸሻለ ስብዕናን ለመጎናጸፍ አልጥርም። ጉዋደኞችህን ግራ ራቃቸው።
Feb 25, 2022