#technology
WPS ላይ Doc or memo ፅፌ ሴቭ ማድረግ ስልኬ እምቢ አለኝ ከ WPS ይሆናል ብዬ አፑን ቀይሬ ሞክሬ ነበር ግን ያው ነው ፅፌ ጨርሼ back ስል cancel , don't save and save የሚሉ አማራጭ ያመጣል save ስለው location እና filun save የማደርግበት ቦታ ይጠይቀኛል ከዛ መርጬ ፎልደር ከፍቼ ታይትሉን አስተካክዬ save የሚለውን ስጫን አይሰራም ምን ማስተካከል እንዳለብኝ ሚጠቁመኝ?
Feb 24, 20223 engagements