#religion
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረኝ እንደ ምህረትህም ይቅርታን ስጠኝ። Yemilewn yensha mzmur miyakew sw kale mulwn endtngrugn nber amsegnalew
Feb 23, 20222 engagements
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረኝ እንደ ምህረትህም ይቅርታን ስጠኝ። Yemilewn yensha mzmur miyakew sw kale mulwn endtngrugn nber amsegnalew
Feb 23, 2022እንደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ እንደምህረትህ ይቅርታን ስጠኝ..
እንደ ቸርነትህ እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን(፪) እንደምህረትህም ይቅርታን ስጠን(፪) ከኃጢአቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ(፪) ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ(፪) እኔስ አበሳዬ በደሌን ሳውቀው(፪) ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው(፪) አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ(፪) አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ (፪) ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን(፪) መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን(፪) አሁን ትባርክ ዘንድ ጉባኤያችንን ጸሎታችንን ጌታ ሆይ ላክልን መንፈስ ቅዱስን ጰራቅሊጦስን አሁን ትጠብቅ ዘንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ጌታ ሆይ ላክልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን --------------------------------------------- ሊ/መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ ጨርቆስ https://m.youtube.com/watch?v=e6tkeSd5qvU
Feb 24, 2022