የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነበርኩ እናም 300 ማምጣት አልቻልኩም የግል ኮሌጅ ለመማር ስንት ነጥብ ያስፈልጋል ?
Feb 23, 2022Enem almeyalgnm😭 beka abren college engebalen😊
Feb 24, 2022የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነበርኩ እናም 300 ማምጣት አልቻልኩም የግል ኮሌጅ ለመማር ስንት ነጥብ ያስፈልጋል ?
Feb 23, 2022Enem almeyalgnm😭 beka abren college engebalen😊
Feb 24, 2022Civic ተቀንሶ 300 ማምጣት አለብክ ከ 600 college ወይም የግል University ለመግባት
Feb 24, 2022📌 ብዙዎቻችሁ ስትወዛገቡ ስላየዋቹሁ ስለ ማለፍያው ማብራሪያ ልስጥ ፥ 📚 ከግማሽ በላይ ያመጣ በሙሉ ያልፋል ማለት አይደለም ለኮሌጅ እና የግል ዮኒቨርስቲዎች ለመማር ከግማሽ በላይ ማምጣት ያስፈልጋል ስለዚህ ከግማሽ በታች ያመጣ የማለፍያ መቁረጫ ነጥቡን መጠበቅ አይገባውም ከአሁኑ መውደቁን ያውቃል ። ከግማሽ በላይ ያመጣ ተማሪ የግል ዮኒቨርስቲዎች እና ኮሌጆች ለመማር መስተማመኛ ያገኛል እንጂ ወደ የመንግስት ዮኒቨርስቲ ምደባ ግን በቅርቡ ይፋ በሚደረግ ማለፍያ ነጥብ ካለፈ ብቻ ዮኒቨርስቲን ይቀላቀላል ! 📌 ታዲያ ማለፍያው ስንት ይሆን ❓ 📚 ዘንድሮ 6መቶ ሺህ የሚያክል ተማሪ ነው የተፈተነው ከአምናው የተማሪዎች አንፃር 2 እጥፍ ብልጫ አለው ፥ የዮኒቨርስቲዎች የመቀበል አቅም ከ150ሺ በላይ አይሆንም ስለዚህ ከተፈታኝ ተማሪ ውስጥ አንድ አራተኛው ብቻ የመንግስት ዮኒቨርስቲን የሚቀላቀል ይሆናል ! አምና ከ700 የወንዶች ማለፍያ 380 ነበረ እናም ከዛ አንፃር የዘንድሮ ስንገምት #ለናቹራል ከ600 ወደ 320 አከባቢ #ለሶሻሎች ደሞ ከ500 ወደ 280 አከባቢ ይሆናል ብለን ቅድመ ግምት ማስቀመጥ ይቻላል ። 📌 ነገር ግን የማለፍያ ነጥቡ መቁረጫ ውጤት ይፍ የሚሆነው ከብዙ ነገሮች አንፃር ተሰልቶ እና ተሰናስኖ ተቀምሮ እንጂ እንዲሁ አይደለም እኛም ግምት ብቻ አስቀመጥን እንጂ ትክክለኛ ውጤቱ መናገር በዘፈቀደ አይቻልም እናም ግምታችንን እንደ ግምት ብቻ እንድታዮት እናሳስባለን ። ✅ ውብ የካንፓስ ቆይታ ከዘ ካንፓስ ጋር ! ====================== 📚 JOIN : @z_campus 📚 JOIN : @z_campus ======================
Feb 24, 2022🔖የዩኒቨርሲቲ ማለፊያ ነጥብ ወደፊት (በቅርብ ቀን ከቅሬታ ቡሃላ) ይነገራል ። 🔖ሌላው ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ማለትም ( ዲግሪ በግልም በዩኒቨርሲቲም) ለመማር 50% እና ከዛ በላይ መምጣት አለባችሁ። ይህ ማለት ባጭሩ 1st Round ናቹራል ከ 600 --- 300 እና ከዛ በላይ Social ከ 500 --- 250 እና ከዛ በላይ 2ኛ ዙር ለተፈተኑ ደግሞ ናቹራል ከ 700 --- 350 እና ከዛ በላይ Social ከ 600 --- 300 እና ከዛ በላይ
Feb 24, 2022Kegmash weym 50% belay new miyasfelgew
Feb 24, 2022295 ena kezame balye
Feb 24, 2022diploma temar
Feb 24, 2022