#other
.ሰላም ሰወች እንዴት ናችሁ ኢትዮጵያ ላይ ቱር ለማድርግ አስቤ ነበር እና የት መጀመር እንዳለብኝ አላወኩም እባካችሁ እርዱኝ
Feb 23, 20224 engagements
.ሰላም ሰወች እንዴት ናችሁ ኢትዮጵያ ላይ ቱር ለማድርግ አስቤ ነበር እና የት መጀመር እንዳለብኝ አላወኩም እባካችሁ እርዱኝ
Feb 23, 2022kegna sefer jemr
Feb 24, 2022ከአክሱም ብጀምር አሪፍ ነው 😊😁
Feb 24, 2022https://www.facebook.com/112265298023628/posts/113731724543652/ Yhe Abyssinia tourism ybalalal fb lay enesu yreduhal
Feb 24, 2022Safe kehone.....
Feb 24, 2022