Yes yes የዝሆን ሎተሪ እጣ ወጣ! ዝሆን ሎተሪ ዛሬ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆኗል፡፡ 1ኛ.7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0508059 2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1746549 3ኛ.2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0888080 4ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0398849 5ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 1230705 6ኛ. 200,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1534894 7ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1347156 8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 27876 9ኛ.18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 48824 10ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 75795 11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 9848 12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 6488 13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 676 14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 510 15ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 97 16ኛ. 180,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 9 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡ ምንጭ፦ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
Feb 24, 2022