Dej tenaw koyche kidanemhret,tesnanahugn resaw hazenen,yamlak enat emebetachn moges hugnign keriw zemenen Yemilew mezmur yalachu pls lakulgn.zemaw bicha ena kenegitemu pls. Letibibirachu amesegnalew🙏
Feb 23, 2022Dej tenahu zemari engidawerk

#ደጅ_ጠናሁ ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን ተፅናናሁኝ ረሳሁ ሀዘኔን የአምላክ እናት እመቤታችንን ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ የልጅሽ ቸርነት የአንቺ ደግነት ባርያሽን ሰውሪኝ ከአስጨናቂው ሞት እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ ልቤ ባንቺ ፀና ከፍ ከፍም አለ በጠላቶቼ ላይ አፌ ተናገረ በማዳንሽ ስራ ባሪያሽ ደስ ብሎኛል የኃያላኑን ቀስት ልጅሽ ሰብሮልኛል እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ የታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ እጄ ባዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹኝ በመርገም ምክራቸው ሊለያዩን ሲሹ እርሱ የሰጠኝን እሱ ወሰደ አልኳቸው እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው እናቴ ስምሽን ሰጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ በአንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ #አዝ በአውደ ምሕረቱ ሆኜ ስጠራት ዘንበል ብላ አየችን ኪዳነ ምህረት ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ እምባዬ በፊትሽ ፈሰሰ እምዬ ባንቺ እየታበሰ ሰላም ለኪ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Contact me @Ezioabemi 15 MB slehone new alkm blo
Feb 23, 2022