Guys wetete tebelashetual yet nw emamelketw yesemugnal hula
Feb 23, 2022Report bezih link http://student.ethernet.edu.et
Feb 23, 2022Guys wetete tebelashetual yet nw emamelketw yesemugnal hula
Feb 23, 2022Report bezih link http://student.ethernet.edu.et
Feb 23, 2022ራስሽን አትሸውጂ እሜ በቃ እንዲ እያልሽ እግዜርን ውጤትሽ አልተበላሸም ራስሽን አሳምኚ ኮሌጅ ተማሪ ለበጎ ነው ከዩኒቨርስቲ ደሞ የግል ዩኒቨርስቲ ይሻልሻል 😘😉
Feb 23, 2022Mn aynet blshet
Feb 23, 2022#ማሳሰቢያ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አውንታዊ ድጋፍ ለሚሹ አመልካቾች student.ethernet.edu.et በመግባት ማመልከት እንደሚችሉ ገልጿል። በተመሳሳይም በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች result.neaea.gov.et በመግባት እና Compliant የሚለውን በመጫን ቅሬታቸውን በፎርሙ ላይ በመሙላት ማቅረብ ይችላሉ ሲል አሳውቋል። ኤጀንሲው ምላሹን በማመልከቻ ቅጹ ላይ በሚያስቀምጡት አድርሻ እንደሚያሳውቅ የገለፀ ሲሆን በአካል ወደ ኤጀንሲው መምጣት አያስፈልግም ብሏል። @tikvahethiopia
Feb 23, 2022ይገርማል።እኔ የሲጃራ ሱሰኛ ለመሆን ላለመሆን አይደለም "ለመሆን" ብዙ ሞክሬ አልተሳካልኝም።መጀመሪያ ራስህን መርምር።ችግሩ ያለው ሲጃራውን ማጨስህ ላይ ሳይሆን ማይንድህ ላይ ነው።እንደውም ሀኪሞች በቀን የተወሰነች መጠን ኒኮቲን ሰው እንደሚያስፈልገው መናገራቸውን ያነበብኩት ትዝ ይለኛል።ወንድሜ ጥያቄው እኔን የሚያህል ሰው በዚያች ሚጢጢዬ ነገር ቁጥጥር ስር መዋል አለበት ወይ ነው።ጓደኞች ምናምን ሰበብ ለራስህም ለኛም አትናገር።ውሸት ነው! እኔ ልንገርህ ጓደኞቼ ለሰባት ሆነው ክፍሌ ውስጥ ሀሺሽ ሲያጨሱ በረንዳ ላይ ቁጭ ብዬ መፅሀፍ ያነበብኩበት ጊዜ ነበር።መፅሀፍ ይዤ በምሄድበት ጫካ ውስጥ የሞሉት ሀሺሻሞቹ ነበሩ።እኔ ተቸግሬ የነበርኩት ግን በሱሱ ሳይሆን እነሱን ለመያዝ በሚመጡት ፖሊሶች ነበር።በኛ ጊዜ የሻሸመኔ ልጅ ሆነህ በሀሺሽ ሳትጠመቅ ማደግና መኖር የማይታሰብ ቢሆንም እኔ ያን ፈተና የተወጣሁት ራሴን ብቻ በመመልከትና የራሴን ህይወት በማንም በምንም እግር ስር ባለመጣል ነው። 2 ማጨስ ሲያምርህ ማስቲካ ጥሩ እንደሆነ ሰምቻለሁ ሞክረው 3 ያንተ እንደውም ጠዋት ጠዋት መሆኑ አሪፍ ነው።ሲያምርህ ስፖርት ስራ።ምንም ሰበብ አያስፈልግም። ክፍልህ ውስጥ ጥቂት ስትሬች ማድረግ በቂ ነው።ለማንበብና እለታዊ የሆኑ ዜናዎችን የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ለተከታተል ሞክር።በጣም ጠቃሚው ነገር በየእለቱ ከዚህ ሰአት እስከዚህ ሰአት እንዲህ እንዲህ አደርጋለሁ እያሉ የቀኑን ሰአታት መከፋፈል ነው። 3 ሌላው እጅግ በጣም ጠቃሚ የሚመስለኝ ልክ ልታጨስ ሲጃራውን አፍህ ላይ ስታደርግ ሲጃራውን ከሁሉም በላይ አምርረህ የምትጠላውን ሰው አድርገህ አስበው።ሲጃራውንና ያንን ሰው አንድ አድርገህ ስታስብ ወደውስጥ መሳብ ያቅትህና ትጥለዋለህ እመነኝ።ሰውም ባይሆን የሌለ የምትጠላው ነገር ለምሳሌ ሰገራ ሊሆን ይችላል ።ይሄን ሞክረው ደጋግመህ ወንድሜ ምክሮቼ ከጠቀሙህ ለፃፍኩበት ፓኬጅ ላክልኝ 985312214😃
Jun 20, 2022በውስጥ ነይ ልስጥሽ
Apr 22, 2022ምን አውቄ
Apr 18, 2022ፍቅርን መጃጃል በማለትህ አዘንኩልህ። ልበ ድንጋይ አይደለህም አፍቅረሀታል ግን እኛ ሀገር ፍቅርን ፀረ ትምህርት የሚል ድምዳሜ ስላለ ነው መጃጃል ያልከው።መጀመሪያ ለፍቅር ያለህን ምልከታ አስተካክል።ስቀጥል የምነግርህ ጠይቃት ግን ለአሉታዊ ምላሿ ራስህን አዘጋጅ።ከብዙ ወንዶች ጋር አንድ አይነት ቀረቤታ ያላቸው ሴቶች እጅግ በጣም ብዙ ጊዜ ለፍቅር ጥያቄ ምላሻቸው አሉታዊ ነው።እኔ ይሄ በተደጋጋሚ ስለገጠመኝ ነው የምነግርህ።እምቢ ብትልህም ላለመጎዳት ራስህን አዘጋጅተህ እድልህን ሞክር ባይ ነኝ።
Apr 14, 2022Infinix newa mn tyake alew
Apr 09, 2022አሳንሰር ማለት ነው
Apr 02, 2022ቁምነገርና አስቂኝ የያዘ ልቦለድ የለም ቁምነገርና አዝናኖት ከፈለግክ ሞልተዋል የሀገራችን ድርሰቶች ፍቅር እስከመቃብርና ከአድማስ ባሻገር ሰመመንና ሀዲስ የልምዣት ወዘተ
Mar 28, 2022ምስጋና ካርድ አይሆንም
Mar 01, 2022I have seen this in one of best resources in telegram maybe you should try it!!! #ማሳሰቢያ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አውንታዊ ድጋፍ ለሚሹ አመልካቾች student.ethernet.edu.et በመግባት ማመልከት እንደሚችሉ ገልጿል። በተመሳሳይም በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች result.neaea.gov.et በመግባት እና Compliant የሚለውን በመጫን ቅሬታቸውን በፎርሙ ላይ በመሙላት ማቅረብ ይችላሉ ሲል አሳውቋል። ኤጀንሲው ምላሹን በማመልከቻ ቅጹ ላይ በሚያስቀምጡት አድርሻ እንደሚያሳውቅ የገለፀ ሲሆን በአካል ወደ ኤጀንሲው መምጣት አያስፈልግም ብሏል። @tikvahethiopia
Feb 23, 2022Timirt minister hiji before its too late yekireta gize kalefe aysemushm
Feb 23, 2022Atategnim neber?
Feb 23, 2022Lol😂 why is everybody making ❌....I know Hulachum ye wedekachu G12s nachu😂 stoppp
Feb 23, 2022