ሰላም fam ኢንትራንስ 12 ውጤት ተለቆዋል ዛሬ እና እኔ ከ600 - 491 ነው ያመጣሁት ሲቪክ ቢያዝ ደሞ ከ700 - 586 ነበር ሚሆነው እና ጥያቄዬ እኛ ትምህርት ቤት በሚገርም ሁኔታ ሁሉም እንደዚ ነው ያመጣው ሌላ የጓደኞቻችን 5 ት/ቤት እዲው ነው የዘጉት ክፍለ ሀገርን ወደ ጅማ እና ሃዋሳ ደውዬ በቃ ህዝቡ ዘጋግቶታል እና በዚ አይነት ማለፊያ ስንት ሚያረጉ ይመስላቹሃል በጣም ጨንቆኛል
Feb 23, 2022Asbeshwal 300 bet amtech ehen sanebw mn endemisemagn🥺
Feb 23, 2022