Selam wuy betam chenkognal yehone neger belugn matric result ketebekut betach meta ena malefia altawokem min yishalal beteseb kene bizu tebkew neber gin alhonem natural malefia sint yihonal bilach tasbalachihu mabede new ene alchalkum mela belugn
Feb 23, 2022ካልመጣም ለበጎ ነው። አዛሬ አስር አመት ማትሪክ ወድቀው ያጽናናናኋቸው ጓደኞቼ ቴክኒክና ሙያ ተምረው ህይወታቸውን ቀይረው አሁን እኔን ያጽናናኙናል። ያስጨንቃል አውቃለሁ። አሁን ያለው የአገሪቱ ሁኔታ ግን ማትሪክ የመጣላቸውና ዩኒቨርስቲ የገቡ ሰዎች ስራ አጥተው ሲንከራተቱ ምነው ባላመጣን ሲሉ ያላመጡት ደሞ በተገላቢጦሽ በጣም የተሻለ ጥሩ እድል ሲገጥማቸው ይታያል። ለምሳሌ የዛሬ ወር አካባቢ ከሆነች የወንዶች ጸጉር ቆራጭ ጋር ሳወራ ኢንጂነሪግ 5 ተምራ ስራ ስላጣች ጸጉር ቤት በጽዳት ምናምን ተቀጥራ ከሳ ቀስ እያለች ጸጉር መስራት ለምዳ አሁን የራሱዋን ከፍታ እየሰራች አሪፍ ደረጃ ደርሳለች እና አሁን ኢንጂነሪንግ ስራ ብታገኚ ትወጫለሽ ወይ ስላት በፍጹም ይሄን ስራዬ ማስፋፋት ነው ምፈልገው ነው ያለቺኝ። ቢመጣም ባይመጣም ለውጥ አያመጣም ልልህ ነው
Feb 23, 2022